መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅና ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የእግር ጉዞ አስተባባሪ፤ ቅዳሜ የካቲት 16 / ፌብሪዋሪ 24 በ "ታላቁ ጉዞ" ስያሜ ስለሚካሔደው የእግር ጉዞ ዓላማና ትሩፋቶች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የእግር ጉዞ መርሃ ግብር
- የአብነት ትምህርት ቤት
- የጥሪ መልዕክት
Share





