አባ ወልደ ጊዮርጊስ አየለ፤ በሜልበርን - አውስትራሊያ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ ስለ መንፈሳዊ ሕይወታቸውና ወደ አገር ቤት ለመመለስ ግድ ስለተሰኙበት ሁኔታ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የግለ ሕይወት ታሪክ
- የኢትዮጵያና አውስትራሊያ መንፈሳዊ ግልጋሎት
- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አንድነት
Share

Published
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች



