Abera Yemaneab Source: A. Yemaneabአቶ አበራ የማነአብ - በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን መድረክ (ድልድይ) ሊቀመንበርና ወ/ሮ ጽጌረዳ ዋለልኝ - በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን መድረክ (ድልድይ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል፤ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይች ላይ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ አበራ የማነአብ - በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን መድረክ (ድልድይ) ሊቀመንበርና ወ/ሮ ጽጌረዳ ዋለልኝ - በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን መድረክ (ድልድይ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል፤ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይች ላይ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።
አንኳሮች
- በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን መድረክ (ድልድይ) አመሠራረትና ዋነኛ ተልዕኮዎች
- በፌዴራልና የትግራይ ክልል መንግሥታት መካከል የተከሰቱ ወታደራዊ ግጭቶችና ተፅዕኖዎቻቸው
- የአውሮፓ ኅብረት ቅድመና ድኅረ ኢሕአዴግ አቋሞች