ምርጫ 2013“ለስናን ሕዝብ የደብረማርቆስ ሞጣ መንገድን ለማስጨረስና ያለችውን አንዲት የጤና ጣቢያ ወደ ሆስፒታል ለማሳደግ እሠራለሁ” - ደራሲ አበረ አዳሙ

Abere Adamu. Source: A.Adamu
ደራሲ አበረ አዳሙ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ፕሬዚደንት ናቸው። በዘንድሮው የአገር አቀፍ ምርጫ በጎጃም ስናን ወረዳ የብልፅግና ፓርቲን ወክለው ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይወዳደራሉ። ድምጹን የሚሹትን ሕዝብ ይሁንታ ካገኙ ሊያከናውኗቸው ስላቀዷቸው የመሠረተ ልማት ትልሞቻቸውና እንደምን ሥነ ጽሑፍንና ፖለቲካን አዋድደው ለመቀጠል እንዳሰቡ ይናገራሉ።
Share