ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ፤ በድምፃዊ ጌታቸው ካሣ ተዘፍኖ ዘመን ተሻጋሪ ስለ ሆነው "ሀገሬን አትንኳት" ግጥሙ፣ ስለ ባለ ቅኔ ሎሬየት ፀጋዬ ገብረመድኅን ዘርፈ ብዙ ተጠባቢነትና ወዳጅነት አንስቶ ይናገራል። ሥነ ግጥሞቹንም ያስደምጣል።
አንኳሮች
- "ሀገሬን አትንኳት" እና ድምፃዊ ጌታቸው ካሣ
- ባለ ቅኔ ሎሬየት ፀጋዬ ገብረመድኅን
- ስነ ግጥሞች በገጣሚያቸው አንደበት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Journalist and Author Aberra Lemma (L), Poet Laureate Tsegaye GebreMedhin (C), and Singer Getache Kassa. Credit: A.Lemma and PD
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends



