"ሕዝብና መንግሥት ከደገፉን ጮቄ ተራራ፣ጉና ተራራና ላሊበላ አቡነ ዮሴፍ እንዲተሳሰሩ ለማድረግ አቅሙና ዕውቀቱ አለን" ዐቢይ ዓለሙ14:48Tourists. Credit: A.Alemኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.51MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የሙሉ ኢኮቱሪዝም መሥራች ዐቢይ ዓለም፤ እንደምን የተጋረጡበትን ተግዳሮቶች ተወጥቶ ከጮቄ ማኅበረሰብ አባላት ጋር በጋራ የ2022 'ድንቅ የቱሪዝም መንደር' ተመራጭና ተሸላሚ ለመሆን እንደበቁ ይናገራል። ዳግም የትብብር ጥሪም ያቀርባል። የሽልማት ሥነ ሥርዓቱ የሚካሔደው በሳዑዲ አረቢያ ከፌብሪዋሪ 27-28, 2023 / የካቲት 20 - 21, 2015 የመጀመሪያው የዓለም ቱሪዝም ድርጅት አውታረ መረብ ድንቅ የቱሪዝም መንደሮች ስብሰባ በሚካሔድባት አሉላ ከተማ ነው።አንኳሮችየጮቄ ቱሪዝም አስተናጋጆችና ተስተናጋጆች ልዩ መስተጋብርየባሕልና ዕውቀት ልውውጥየአካባቢ ጥበቃተጨማሪ ያድምጡጮቄ ኢኮቱሪዝም፤ከተስፋ አስቆራጭ ቢሮክራሲ ፍልሚያ እስከ የዓመቱ ድንቅ የዓለም ቱሪስት መንደርShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው