Aynalem Tesfaye and Abulla Agwa Source: Suppliedአቶ አቡላ አግዋ - የኢትዮጵያ ድጋፍ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢና ወ/ሮ ዓይናለም ተስፋዬ የኢትዮጵያ ድጋፍ ሰልፍ ፕሮግራም መሪ፤ ትናንትና እሑድ ኦክቶበር 10 – 2020 በሲድኒ - አውስትራሊያ የተካሄደው የኢትዮጵያ ድጋፍ ሰልፍ “ለአገራችን ቃል ኪዳናችንን ያደስንበት” ነው ይላሉ። ስለ ድጋፍ ሠልፉም ፋይዳ ያስረዳሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ አቡላ አግዋ - የኢትዮጵያ ድጋፍ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢና ወ/ሮ ዓይናለም ተስፋዬ የኢትዮጵያ ድጋፍ ሰልፍ ፕሮግራም መሪ፤ ትናንትና እሑድ ኦክቶበር 10 – 2020 በሲድኒ - አውስትራሊያ የተካሄደው የኢትዮጵያ ድጋፍ ሰልፍ “ለአገራችን ቃል ኪዳናችንን ያደስንበት” ነው ይላሉ። ስለ ድጋፍ ሠልፉም ፋይዳ ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት
- የአገር ሕልውናን ማስቀጠል
- የኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያን አገራዊ ድጋፍ ትልሞች