"በእምነት ሳትለያዩ ሰው በመሆናችሁ ብቻ ሰው የሆኑትን ለመታደግ መላ ፍጠሩ፤ ለእግዚአብሔር ምክንያት ሆናችሁ ወገናችሁን ታደጉ" አቡነ ኤርሚያስ10:11Abune Ermias, Archbishop of Northern Wollo. Credit: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.03MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ወሎ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ መጋቢት 7 / ማርች 16 በሰሜን ወሎ የሚገኙ ተፈናቃዮችን ለመታደግ በአውስትራሊያ ስለሚካሔደው የበጎ አድራጎት ችሮታ ዕሳቤና ከ30 ሺህ በላይ ስለሆኑቱ ተፈናቃዮች የዕለት - ተዕለት ሕይወትን የማቆያ ትግል ሁኔታዎች ይናገራሉ።አንኳሮችየተፈናቃዮች ችግር በሰሜን ወሎለአስቸኳይ ደራሽነት የሚፈለጉ የእርዳታ ዓይነቶችልገሳShareLatest podcast episodesድምፃዊ ቫሔ ቲልቢያን፤ ከምዕራብ አርመንያ እስከ ኢትዮጵያየመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የአምስት ፐርሰንት ተቀማጭ ፖሊሲና የአረጋውያን ክብካቤ ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሪ ከዛሬ ኦክቶበር 1 ጀምሮ ግብር ላይ ውለዋልበትግራይ ክልል የወባ በሽታ በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ተነገረ“ በአውስትራሊያ ያሉት የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያደረጉት አስተዋፅዖ ታላቅ ነው፤ የበርካታ ታዳጊዎችን ሕይወት ለውጠዋል” የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት