“ እንኳን አደረሳችሁ - ዐቢይ ጾም የተባለውም ጾሙን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለጾመው ነው ። “ - ብፁዕ አቡነ ሉቃስ07:23HH Abune Lukas.ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (6.32MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ብፁዕ አቡነ ሉቃስ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ገዳማት የበላይ ኃላፊ፣ የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ አኅጉረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ "አንድነት ይበርታ፤ ዘር ቆጠራ ይቅር፤ እስላም ክርስቲያን በማለት ማንኛውንም ልዩነት በመተው በአንድነት ፅኑ" በሚል መልዕክታቸው ምዕመናን አገራቸውን በፀሎት እንዲያስቡ ያሳስባሉ።አንኳሮችአንድነታችሁን አጠንክሩስለ ሰላም ጸልዮየቁርሳችሁን ገንዘብ አገር ቤት ለተራቡ ለግሱ ShareLatest podcast episodesድምፃዊ ቫሔ ቲልቢያን፤ ከምዕራብ አርመንያ እስከ ኢትዮጵያየመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የአምስት ፐርሰንት ተቀማጭ ፖሊሲና የአረጋውያን ክብካቤ ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሪ ከዛሬ ኦክቶበር 1 ጀምሮ ግብር ላይ ውለዋልበትግራይ ክልል የወባ በሽታ በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ተነገረ“ በአውስትራሊያ ያሉት የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያደረጉት አስተዋፅዖ ታላቅ ነው፤ የበርካታ ታዳጊዎችን ሕይወት ለውጠዋል” የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት