"ፍትሕ በእግዚአብሔር ኃይል ከእያንዳንዱ ከማኅበረሰባቱ ልብ ውስጥ እንጂ ከተቋማት ብቻ አይደለም" አቡነ ጴጥሮስ10:37His Eminence Abune Petros, Member of the Holy Synod and Archbishop of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church for the New York and surrounding areas. Credit: Martha Tsegawኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.73MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባልና በኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብክት ሊቀ ጳጳስ፤ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባራትን አካትተው የሰኔ ጾም / ጾመ ፍልሰታን ዋነኛ ይዘትና ትርጓሜ ነቅሰው ያስረዳሉ።አንኳሮችመንፈሳዊ የጾም ተግባራትየጾም ወቅት አመጋገብመንፈሳዊ ትርጓሜዎችተጨማሪ ያድምጡ"በእግዚአብሔር ፊት የምንጾም ከሆነ ከታይታ ያለፈ ጾም ያስፈልገናል፤ ለእዩልኝ አታድርጉት" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስShareLatest podcast episodes#99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለትበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩተስፋ የራዲዮ ድራማ፤ ሕይወትና ሞት - ነፃነትና ፅልመትቲክቶክ ከሚያዝያ እስከ ሰኔ 2017 ከ2.1 ሚሊዮን በላይ በኢትዮጵያውያን የተለቀቁ ቪዲዮዎችን 'በአደገኛነት' ፈርጆ ለዕይታ እንዳይበቁ ማድረጉን አስታወቀRecommended for you13:29' እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። ' - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት29:45“ራሴን ማድመጤ የተሻለ ሙዚቃን ይዤ እንድመጣ ረድቶኛል ፤ በራሴ መንገድ የመጣሁበት ሙዚቃ ፍሬውን ሳይ እድለኛ ነኝ እንድል ያደርገኛል -አርቲስት ሮፍናን28:57“ የተቀበልኳቸው ታላላቅ ሽልማቶች እና እውቅናዎች ተጨማሪ ሀላፊነትን መሸከም እና ጠንክሬ መስራት እንዳለብኝ የሚያስታውሱ ናቸው። ” - አርቲስት ሮፍናን20:42“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ '- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት15:21“ በአውስትራሊያ ያሉት የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያደረጉት አስተዋፅዖ ታላቅ ነው፤ የበርካታ ታዳጊዎችን ሕይወት ለውጠዋል” የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት