“ መስቀል ለኢትዮጵያውያን ልዩ ትርጉም ያለው ፤ የመንፈሳዊ ማህበራዊ ታሪካና የማንነት መለያችን ነው ። ”- ብፅእ አቡነ ጴጥሮስ
ብፅእ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላን አህጉረ ሰብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የዘንድሮው የመስቀል በአል በቪክቶርያ ያሉ ምእመናን ባለው የደረጃ 4 ክልከላ ምክንያት ከቤታቸው በዙም የሚያክብሩት ሲሆን ፤ በተቀሩት ከተሞች ያሉት ምእመናን በተለመደው መሰረት በየአጥቢያ ቤተክርስቲያኖቻቸው እንደሚያከብሩ ተናግረዋል ።
Share





