ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ - የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ አሕጉረ ስብከቱ በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ለኮሮናቫይረስ የእርዳታ ጥሪ ምላሽ ከምዕመናን የተለገሰው የችሮታ ገንዘብ መጠንና አገር ቤት መድረሱን ይገልጣሉ።
Share

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends



