SKIP TO MAIN CONTENT

“ፖለቲካና ጎሠኝነት ለቤተክርስቲያን ስለማይጠቅሙ መዋቅሯን አጠንክራ ከሠራች የማያደምጣት የለም” - ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ

 Abune Yosef
Abune Yosef Source: SBS Amharic

ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የምሥራቅ ጎጃም አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ የሁለቱ ሲኖዶሶች ውህደት ስላስገኛቸው ፋይዳዎች፣ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን አስተዋፅኦዎችና በባሕር ማዶ ለሚኖሩ የእምነቱ ተከታይ ኢትዮጵያውያን ያላቸውን ምክረ ሃሳብ ያጋራሉ።

Published

By Martha Tsegaw

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የምሥራቅ ጎጃም አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ የሁለቱ ሲኖዶሶች ውህደት ስላስገኛቸው ፋይዳዎች፣ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን አስተዋፅኦዎችና በባሕር ማዶ ለሚኖሩ የእምነቱ ተከታይ ኢትዮጵያውያን ያላቸውን ምክረ ሃሳብ ያጋራሉ።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now