Asst Prof Agenagn Mekonnen Source: Courtesy of PDረዳት ፕሮፌሰር አገናኝ ከበደ - በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ በቅርቡ በ Journal of Afrosiatic Languages, History and Culture (Volume 9, Number 1, 2020) ላይ “የመጽሃፍ ዳሰሳ - ጥሩነህ ገማታ ወዮሳ፣ የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ (ከፊውዳል አሪስቶክራሲ እስከ አብዮታዊ ዲሞክራሲ)”በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፋቸው ያሰረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ረዳት ፕሮፌሰር አገናኝ ከበደ - በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ በቅርቡ በ Journal of Afrosiatic Languages, History and Culture (Volume 9, Number 1, 2020) ላይ “የመጽሃፍ ዳሰሳ - ጥሩነህ ገማታ ወዮሳ፣ የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ (ከፊውዳል አሪስቶክራሲ እስከ አብዮታዊ ዲሞክራሲ)”በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፋቸው ያሰረዳሉ።
አንኳሮች
- ስለ ደራሲው አጭር የሕይወት ታሪክ
- ስለ መጽሐፉ ዋነኛ ጭብጥ፣ አስተዋፅዖና ሂስ
- የኢትዮጵያ ፖለቲካ ድርጅቶች ጥንካሬና ድክመቶች