በ1903 በዳግማዊ ምኒልክ ፊርማ መሠረቱ የፀናው የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ይፋ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከኮሪያ እስከ ቀዝቃዛው ጦርነት፤ ከምጣኔ ሃብትና ረድዔት ድጋፍ እስከ ሰብዓዊ መብቶችና ዲሞክራሲያዊ ርዕዮተ ዓለሞች ተፈትኖ 120ኛ ዓመቱን አስቆጥሯል። ኪነ ጥበባዊ ትሩፋቶቹም እንደምን በመድረክ ተነስተው በኢትዮጵያውያን የጥበብ ባለሙያዎች አንደበት እንደተዘከሩ አርቲስት ዓለማየሁ ገብረሕይወት ነቅሰው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ዲፕሎማሲያዊ ዝክረ በዓል
- የኢትዮጵያ ድንቅ የጥበብ ልጆች
- የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጥበብ አስተዋፅዖዎች በባሕር ማዶና ሀገር ቤት
Share





