Ambassador Dr Muktar Kedir. Source: M.Kedirዶ/ር ሙክታር ከድር በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ናቸው። ቀደም ሲልም በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚደንትነት፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ማዕረግ የሪፎርም፣ የመልካም አስተዳደርና የሲቪል ሰርቪስ ዘርፍ አስተባባሪ፣ በኦቶዋ ካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በባለሙሉ ስልጣን ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚና ቢዝነስ ዘርፍ ኃላፊና በሌሎችም የተለያዩ መንግሥታዊ የኃላፊነት ዕርከኖች አገልግለዋል። ስለ ኢትዮጵያና የአውስትራሊያ ግንኙነቶች ደረጃ ይገልጣሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ሙክታር ከድር በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ናቸው። ቀደም ሲልም በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚደንትነት፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ማዕረግ የሪፎርም፣ የመልካም አስተዳደርና የሲቪል ሰርቪስ ዘርፍ አስተባባሪ፣ በኦቶዋ ካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በባለሙሉ ስልጣን ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚና ቢዝነስ ዘርፍ ኃላፊና በሌሎችም የተለያዩ መንግሥታዊ የኃላፊነት ዕርከኖች አገልግለዋል። ስለ ኢትዮጵያና የአውስትራሊያ ግንኙነቶች ደረጃ ይገልጣሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብን መገንዘብ
- የኢትዮጵያና አውስትራሊያ ግንኙነቶች በዲፕሎማሲ፣ ሙዋዕለ ንዋይ ፍሰት፣ ታዳሽ ኃይልና ንግድ ዘርፎች
- የኢትዮ - አውስትራሊያ የወደፊት አራት ዋነኛ የግንኙነት ትኩረት አቅጣጫዎች