ዶ/ር ሙክታር ከድር፤ በደቡብ አፍሪካ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካን የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዕድገት ደረጃ አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ግንኙነት
- በደቡብ አፍሪካ የሚስዮን መሪ መኖሪያ ቤት ግንባታ አገራዊ ፋይዳና የምረቃ ሥነ ሥርዓት
- በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዕደሳ ፕሮጄክት ትልም
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
