SKIP TO MAIN CONTENT

“የሕዳሴን ግድብ ተባብረን ከሠራን ድህነትን ታሪክ የማድረግ ጉዞአችን መጀመሪያ ይሆናል” - አምባሳደር ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ

Interview with Ambassador Dr Tizita Mulugeta
Ambassador Dr Tizita Mulugeta Source: Supplied

ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ በሕንድ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ በእስያና አውስትራሊያ ባሉ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ትብብር ተሰናድቶ የተካሄደውን የዌብናር መድረክና የኢትዮጵያውያንና ትውልደ -ኢትዮጵያውያንን ተሳትፎዎች ነቅሰው ይናገራሉ።

Published

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ በሕንድ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ በእስያና አውስትራሊያ ባሉ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ትብብር ተሰናድቶ የተካሄደውን የዌብናር መድረክና የኢትዮጵያውያንና ትውልደ -ኢትዮጵያውያንን ተሳትፎዎች ነቅሰው ይናገራሉ።

አንኳሮች

  • የውይይት መድረኩ ዓላማና ይዘቶች
  • የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ትሩፋቶች
  • የኢትዮጵያና ሕንድ ግንኝነቶች

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now