ምልሰታዊ ምልከታ 2023፤ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ልዩ መልክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሰደር ሃደራ አበራ አድማሱ፤ የኢትዮጵያና አውስትራሊያን የ58 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትና የኢትዮጵያን ኤምባሲ ዳግም ካንብራ ላይ የመክፈት ፋይዳዎችን አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የዲፕሎማሲ ዘርፍ አገልግሎት
- በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዳግም መከፈት
- የኢትዮጵያና አውስትራሊያ የግንኙነት ደረጃ
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አውስትራሊያ በረራ
Share





