The late Ambassador Seyoum Mesfin, June 16, 2009, in Berlin, Germany. Credit: Thomas Koehler/Photothek via Getty Imagesበአሁኑ ወቅት በሕይወት የሌሉት የቀድሞው የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ስዮም መስፍን በሕይወት ሳሉ ከSBS አማርኛ ጋር ባካሔዱት ቃለ ምልልስ ከትጥቅ ትግል ጅማሯቸው ተነስተው፤ ከሕወሓት አመራር በፈቃዳቸው ስለምን እንደተሰናበቱ አስረድተው ነበር (የSBS 50ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ዳግም የቀረበ)።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
በአሁኑ ወቅት በሕይወት የሌሉት የቀድሞው የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ስዮም መስፍን በሕይወት ሳሉ ከSBS አማርኛ ጋር ባካሔዱት ቃለ ምልልስ ከትጥቅ ትግል ጅማሯቸው ተነስተው፤ ከሕወሓት አመራር በፈቃዳቸው ስለምን እንደተሰናበቱ አስረድተው ነበር (የSBS 50ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ዳግም የቀረበ)።
አንኳሮች
- የሕወሓት ትግል ፋይዳዎች
- ከአመራር መገለል
- የንግግርና የፕሬስ ነፃነት
- የመደብ ልዩነት
- ሙስናና ፀረ - ሙስና