ተዋናይና ገጣሚ ጌታሁን ሰለሞን፣ ጥቅምት 30 / ኖቬምበር 9 ተቋርጦ ከርሞ ዳግም በሜልበርን ከተማ ለመድረክ ስለሚበቃው "ግጥምን በጃዝ" ልዩ ዝግጅት አስመልክቶ ይናገራል።
አንኳሮች
- ቀራቢ ገጣሚያንና ሥነ ግጥሞች
- ዕውቅና
- ኢትዮጵያውያን የጥበብ ሰዎች በአውስትራሊያ
- የመዝናኛ አማራጭ ፈጠራ
- የተቋም ግንባታ ውጥን
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends

