"ለእኔ ሥነ ስዕል ማለት እንከን የለሽ ያልሆነ ነገር ነው" - አርቲስት ኦላና ዳመና ጃንፋ11:21 Credit: Olana Janfa.SBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.93MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አርቲስት ኦላና ጃንፋ፤ በአገረ አውስትራሊያ የሕይወት ጎዳና እንደምን ብሩሽና ቀለሙን አዋድዶ የራሱን የሥነ ስዕል ዘይቤ ፈልጎ እንዳገኘና የተሰባበሩ የእንግሊዝኛ ቃላትን እንደምን ለሥነ ሰዕል ሥራዎቹ እንደሚጠቀምባቸው ይናገራል።አንኳሮችግላዊ የሥነ ስዕል ዘይቤየጥበብ ምልክታዎች በከፍተኛውና የሠራተኛ መደቦች ዘንድየፍልሰተኞች ሕይወት ነፀብራቅ በቅብ ሥራዎች ገፅታተጨማሪ ያድምጡ"የስዕል ሥራዎቼ የሚያንፀባርቁት የመጣሁበትን የኢትዮጵያ ማኅበረሰብና በግሌ ያለፍኩባቸውን የሕይወት ጉዞዎቼን ነው" - አርቲስት አላና ዳመና ጃንፋShareLatest podcast episodes"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው"ደሲ ለእግዚአብሔር ቃልና ለፍቅር የተረታች ናት፤ በሕልፈቷ ድንጋጤ ውስጥ ነው ያለሁት፤ ያለ እሷ እንዴት እንደምኖር አላውቅም" የፓስተር ደሲ ባለቤት አቶ ዓይናለም ካሱ