አርቲስት ያደሳ ቦጂያ፤ በመላው አፍሪካ የሚውለበለበው የአፍሪካ ኅብረት ሰንደቅ ዓላማ ዲዛይነር፣ የሥነ ስዕል ተጠባቢ፣ ድምፃዊና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ናቸው። በቅድመና የትግራይ ጦርነት ወቅት ያቀረቡትን የሰላም ጥሪ ጥረቶችና ስለ ዘላቂ ሰላም አስፈላጊነት አንስተው ያሳስባሉ።
አንኳሮች
- የሰላም ጥሪ
- ጦርነትን የመግታት ፋይዳዎች
- የጥበብ ሰዎች ሚና ለሰላምና ዕርቅ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

