የአፍሪካ ሕብረት አርማ ዲዛይነር አርቲስት ያደሳ ቦጂያ በቅርቡ ለሕትመት ስላበቋቸው “THE ART OF YADESA BOJIYA: Abba Gadda to Chaltu and Everything In-Between” መጽሐፋቸውና በመጽሐፋቸው ውስጥ ምስሉን በጥበብ ሥራቸው ያሰፈሩት የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ስላስከተላቸው ቀውሶች አተያይቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- ግለ ታሪክ - ከልጅነት እስከ ዕውቀት
- ኑሮ፣ ትምህርት፣ ጋብቻና ሥራ በአገረ አሜሪካ
- አተያይ - በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች
Share






