"አቴቴ ከመንፈሳዊ አምልኮና ቤተሰባዊ ጥበቃ ባሻገር የሴቶች የቤት ውስጥ ነፃነት ወይም እፎይታ ማግኛም ናት"ዶ/ር አሰፋ ባልቻ14:13Dr Assefa Balcha. Credit: A.Balchaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.83MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የግል ተመራማሪ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ በቅርቡ በ"Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL)" መጽሔት ላይ "Feast for Health: Atete Possession Ritual in Wallo" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮችየአቴቴ መነሻና ሥርዓተ አምልኮአቴቴና ፆታአቲቴ በወሎተጨማሪ ያድምጡ"አቴቴ በገጠሩ ወሎ አሁንም ድረስ አለች"ዶ/ር አሰፋ ባልቻShareLatest podcast episodes"ዓይኔ - እግዚአብሔር የሰጠኝ ትልቁ ስጦታዬ አንቺ ነሽ እላት ነበር" የወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ባለቤት ዶ/ር ተክቶ ካሣው#100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ