“በዳያስፖራው ማኅበረሰብና መንግሥት መካከል ያለውን ግንኙነት ውጤታማ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች መሠራት አለባቸው” አሰፋ በቀለና አዳሙ ተፈራ11:22New U.S. citizen Selamawit Berhane, originally from Ethiopia, takes a selfie following a special World Refugee Day naturalization ceremony on June 17, 2021. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.91MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ አሰፋ በቀለ፤ የቀድሞው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ብላክታውን ፖሊስ መድብለባህል ማኅበረሰብ አገናኝ መኮንን እና አቶ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማሕበር ፕሬዚደንት፤ ድኅረ ምርጫ 2013 ቀዳሚ ሊሆኑ ስለሚገቡ ዋነኛ ብሔራዊ አጀንዳዎችን አስመልክተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮች የሥራ ፈጠራዓለም አቀፍ ግንኙነትየዳያስፖራ ማኅበረሰብ አስተዋፅዖዎችShareLatest podcast episodes"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድርየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም