“ለመከላከያ ግንባታ የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት መጀመር አለበት” አሰፋ በቀለና አዳሙ ተፈራ13:16Adamu Tefera (L) and Assefa Bekele (R). Source: A.Tefera and A.Bekeleኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.46MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ አሰፋ በቀለ፤ የቀድሞው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ብላክታውን ፖሊስ መድብለባህል ማኅበረሰብ አገናኝ መኮንን እና አቶ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ድኅረ ምርጫ 2013 ቀዳሚ ሊሆኑ ስለሚገቡ ዋነኛ ብሔራዊ አጀንዳዎችን አስመልክተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮች የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎትአገር አቀፍ ሥርዓተ ትምህርትየምጣኔ ሃብት ግንባታShareLatest podcast episodes"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድርየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም