“አላማዬ የኢትዮጵያን ምግብ ለመላው አውስትራሊያውያን ማስተዋወቅ ነው ፤ በተለይ የጾም ምግቦቻችን ተቀባይነታቸው ከፍ ያለ ነው ” - አቶ ተማም አክመል ሁሴን

Ato Temam Hussen Source: TM
አቶ ተማም አክመል ሁሴን በባላራት የመርካማ የአፍሪካ ሬስቶራንት ባለቤት፤ዛሬ በአውስትራሊያ የሬስቶራንት ባለቤት እንዲሆኑ ያደረጋቸውን የምግብ መስራት ሙያ የተማሩት ጅቡቲ ስደት ላይ ሆነው እንደሆነ ይናገራሉ ።
Share