"ጠለፋና ደፈራን ለመከላከል በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ በየደረጃው የሥነ ፆታ ትምህርት ቢሰጥ ጥሩ ነው እላለሁ" ደራሲና የፊልም አዘጋጅ ሔለን እሸቱ19:58Helen Eshetu, Author and Film Producer. Credit: HabeshaViewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (18.29MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የ 'ምሰሶዋ' መፅሐፍ ደራሲና 'ጀቢና' ፊልም አዘጋጅ ሔለን እሸቱ፤ በልጅነት ጋብቻ፣ የቤት ውስጥ ጥቃትና የሴት ልጅ ደፈራ ተኮርና የእራሷ እውነተኛ የሕይወት ታሪክ ምንጭ ስለሆነው ፊልሟ ታስረዳለች።አንኳሮችከምሰሶዋ ወደ ጀቢናተበዳይ ይካስባሕላዊ፣ ሃይማኖታዊ ጫናዎችሥነ ልቦናዊና አካላዊ ጥቃቶችምክረ ሃሳብ ShareLatest podcast episodesበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩተስፋ የራዲዮ ድራማ፤ ሕይወትና ሞት - ነፃነትና ፅልመትቲክቶክ ከሚያዝያ እስከ ሰኔ 2017 ከ2.1 ሚሊዮን በላይ በኢትዮጵያውያን የተለቀቁ ቪዲዮዎችን 'በአደገኛነት' ፈርጆ ለዕይታ እንዳይበቁ ማድረጉን አስታወቀየቀድሞው የአደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሣና ቤተሰቦቻቸው በተከሰሱበት የሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉRecommended for you21:10'ይቅርታ ይደረግልኝና የኢትዮጵያ ፊልም ከአዳራሽና ሬስቶራንት በባሕል ማዕከል ወይም ሲኒማ ቤት ቢታይ ሲኒማችን ክብር ይኖረዋል' ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ16:24'ከኔትፊሊክስ ጋር ያለን ችግር 'የኢትዮጵያን ፊልም ከፍሎ የሚያየው ማነው?'ነው፤ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን ፊልም አክብረን፤እየከፈልን ማየት ይኖርብናል'ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ18:27'ትልቁ ነገር ባለ ትልቅ ቤት መሆኑ ሳይሆን፤ ከልጆቻችን ጋር ያለን ትልቅ ግንኙነት ነው፤ በተለይ አባቶች። ለእናቶች ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ' ዶ/ር ብርሃን አሕመድ19:25''ሕይወት አጭር ናት' አባባል አይደለም፤ እውነት ነው። ካንሰር እንዳለብኝ ሲነገረኝ ሕይወት አጭር መሆኗን አስተምሮኛል' ደራሲ ሚስጥረ አደራው19:28'እኔ' ማንነትን ወደ ውስጥ የሚመለከት ነው፤ እሸሽ የነበረው እውነትን መጋፈጥ ከሚፈልገው እኔነቴ ነበር፤ አለባብሰን ማለፍ ስለሚቀለን' ደራሲ ሚስጥረ አደራው17:42'የአዲስ ዓመት ዝግጅቱ ሀገር ቤት ያሳለፍናቸውን ጥሩ ጊዜዎች እንድናስታውስ አድርጎናል፤ መበረታትና መጠናከር ያለበት ነው፤ መልካም አዲስ ዓመት!' ዶ/ር አደራጀው ተሾመ