የሲድኒ - አውስትራሊያ ነዋሪዎች አቶ አያሌው ሁንዴሳና አቶ አንተነህ ገብረየስ፤ ከሁለትና ሶስት አሠርት ዓመታት በኋላ ሔደው ስላዩዋት አገረ ኢትዮጵያ ምልከታቸውን ያጋራሉ።
የአገር ቤት ምልከታ፤ “የሕዳሴ ግድብ ሠራተኞች ለኢትዮጵያውያን ያላቸው ፍቅር፣ የሙያ ሥነ ምግባርና ፅናት ደረጃውን የጠበቀ ነው” አንተነህ ገብረየስ

Anteneh Gebreyes. Source: A.Gebreyes
የአገር ቤት ምልከታ፤ “የአፋር ሕዝብ ኢትዮጵያዊነቱ፣ ሰው ወዳድነቱ፣ አክባሪነትና ኩሩነቱ ሳይነካ አይቻለሁ” አያሌው ሁንዴሳ
Share