“ኢትዮጵያን በኢኮኖሚ ለማገዝ የባንክ ሂሳብ ከፍተናል” አያሌው ሁንዴሳና ተስፋዬ እንደሻው

Ayalew Hundessa (L) and Tesfaye Endashaw (R). Source: A.Hundessaa and T.Endashaw
አቶ አያሌው ሁንዴሳ - የቀድሞው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ ተስፋዬ እንደሻው- የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በራስ ተነሳሽነት አውስትራሊያና ኢትዮጵያ ውስጥ ስለከፈቱት የባንክ ሂሳብ ዓላማና ግቦች ያስረዳሉ።
Share