"አውስትራሊያ ውስጥ ደስታ ካልሆነ በስተቀር ምንም የገጠመን እንከን የለም" የሚሉት አቶ በሪሁን ካሠኝ፤ ሰሞኑን ከእዚህ ዓለም ስለተለዩት የቀድሞ የትግል አጋራቸው ዶ/ር አንድዓለም ሙላው፤ የከፋኝ ኢትዮጵያ ጀግኖች ግንባር መሪ የግልና ሰብዓዊ አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ከፋኝ ኢትዮጵያ የጀግኖች ግንባር
- ስደትና ትግል በሱዳን
- ሠፈራ በአውስትራሊያ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
