አቶ በሪሁን ደጉ - በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለሙሉ ሥልጣን ሚኒስትርና ምክትል ሚሽን መሪ፤ በኮሮናቫይረስ ሳቢያ አገር ቤት ያሉ ኢትዮጵያውያንን ለመታደግ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን የተቻላቸውን ሁለገብ ድጋፍ እንዲያደርጉ የችሮታ ጥሪ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
Share

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends



