Addis Alem Tsegaye, a member of the Ethiopian-Australian community (L), and Binyam Belete, founder of Mekedonia Charity Homes (R). Credit: AA.Tsegayeቢኒያም በለጠ - የመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን ማዕከል መሥራች፤ የማዕከሉን የበጎ አድራጎት አገልግሎት ከ7,500 ወደ 20 ሺህ ተረጂዎች ከፍ ለማድረግ ስለሚያሻቸው እገዛ ያነሳሉ። ነዋሪነታቸው በብሪስበን አውስትራሊያ የሆነው ወ/ሮ አዲስ ዓለም ፀጋዬ ስለ ማዕከሉ የዓይን እማኝነታቸው በመግለጽ የኢትዮጵያውያንና ትውልደ- ኢትዮጵያውያንን የበጎ አድራጎት ሚና ያመላክታሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ቢኒያም በለጠ - የመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን ማዕከል መሥራች፤ የማዕከሉን የበጎ አድራጎት አገልግሎት ከ7,500 ወደ 20 ሺህ ተረጂዎች ከፍ ለማድረግ ስለሚያሻቸው እገዛ ያነሳሉ። ነዋሪነታቸው በብሪስበን አውስትራሊያ የሆነው ወ/ሮ አዲስ ዓለም ፀጋዬ ስለ ማዕከሉ የዓይን እማኝነታቸው በመግለጽ የኢትዮጵያውያንና ትውልደ- ኢትዮጵያውያንን የበጎ አድራጎት ሚና ያመላክታሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ልገሳ
- ወቅታዊና ዘላቂ ችሮታዎች
- ለበጎ አድራጊዎች የታክስ ተመላሽ ፖሊሲ ለኢትዮጵያ
- ምስጋና