Biniyam Belete, Founder of Mekedonia Charity Homes. Credit: MCHቢኒያም በለጠ - የመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን ማዕከል መሥራች፤ በወላጆቻቸው ቤት 40 አረጋውያንን በማስጠለልና የዕለት ጉርስ በማጉረስ የጀመሩት የበጎ አድራጎት ተግባር አሁን እንደምን በሩህሩህ ኢትዮጵያውያን እርዳታ ከ7,500 በላይ አረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማንን ለመታደግ እንደበቃ ይናገራሉ። ልገሳቸውን ለቸሩቱ ምስጋናን፤ የረድኤት እጆቻቸውን ለመዘርጋት ለሚሹቱ ጥሪያቸውን ያቀርባሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ቢኒያም በለጠ - የመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን ማዕከል መሥራች፤ በወላጆቻቸው ቤት 40 አረጋውያንን በማስጠለልና የዕለት ጉርስ በማጉረስ የጀመሩት የበጎ አድራጎት ተግባር አሁን እንደምን በሩህሩህ ኢትዮጵያውያን እርዳታ ከ7,500 በላይ አረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማንን ለመታደግ እንደበቃ ይናገራሉ። ልገሳቸውን ለቸሩቱ ምስጋናን፤ የረድኤት እጆቻቸውን ለመዘርጋት ለሚሹቱ ጥሪያቸውን ያቀርባሉ።
አንኳሮች
- የበጎ አድራጎት የሕይወት ጥሪ ግብራዊ ምላሽ
- ተግዳሮቶችና ስኬቶች
- አዛኝ ልቦችና ለጋሽ እጆች