"የዕድርና ተጨማሪ ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ለዕድርተኞቻችን እየሰጠን ነው" ብሩክ ዘውዱና ሃብታሙ ማንደፍሮ09:23Biruk Zewde (L), and Habtamu Mandefro (R). Credit: Zewde and Mandefroኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.31MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ሃብታሙ ማንደፍሮ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ ብሩክ ዘውዴ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር (የቀድሞው የሜልተን መረዳጃ ዕድር) ጸሐፊ፤ ስለ ዕድሮቻቸው አመሠራረትና ሚና ያስረዳሉ።Key Pointsዕድር ምሥረታዓላማአገልግሎቶችተጨማሪ ያድምጡ"ቪክቶሪያ አቀፍ የኢትዮጵያውያን መረዳጃ ዕድር ቢመሠረት መልካም ነው" ሃብታሙ ማንደፍሮና ብሩክ ዘውዴምክረ ሃሳብ፤ ክፍለ አገር / ቪክቶሪያ አቀፍ ዕድር እንደምን ማቆም ይቻላል?ShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው