SKIP TO MAIN CONTENT

“የማኅበራችን ቅሬታ መነሻ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ያለ ክፍያ ለ90 ቀናት ዕረፍት እንዲወጡ መደረጉ ነው” - ቴክኒሺያን ማርቆስ የሱወርቅ

Interview with Capt Yeshiwas and Technician Markos
Technician Markos Yesuwerk (L), and Captain Yeshiwas Fentahun Source: Supplied

ካፒቴን የሺዋስ ፈንታሁን - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ መሠረታዊ የሠራተኛ ማኅበር የቀድሞ ሊቀመንበርና ቴክኒሺያን ማርቆስ የሱወርቅ - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ መሠረታዊ የሠራተኛ ማኅበር የወቅቱ ምክትል ሊቀመንበር፤ ስለ ሠራተኛ ማኅበሩ የቅሬታ መነሻ፣ ማኅበሩ ለመንግሥት ስላቀረበው የሠራተኛ መብቶች አቤቱታ ይዘትና የካፒቴን የሺዋስን የሥራ ስንብት ሁኔታ አንስተው ይናገራሉ።

Published

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ካፒቴን የሺዋስ ፈንታሁን - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ መሠረታዊ የሠራተኛ ማኅበር የቀድሞ ሊቀመንበርና ቴክኒሺያን ማርቆስ የሱወርቅ - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ መሠረታዊ የሠራተኛ ማኅበር የወቅቱ ምክትል ሊቀመንበር፤ ስለ ሠራተኛ ማኅበሩ የቅሬታ መነሻ፣ ማኅበሩ ለመንግሥት ስላቀረበው የሠራተኛ መብቶች አቤቱታ ይዘትና የካፒቴን የሺዋስን የሥራ ስንብት ሁኔታ አንስተው ይናገራሉ።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now