Anaf Amensisa, General Manager of Mercy Fortress Services (L), and Chaplain Eddie Mekasha, President of Mercy Fortress Services (R). Credit: Amensisa and Mekasha
ቻፕሌይን ኤዲ መካሻ፤ የምህረት አምባ አገልግሎቶች ፕሬዚደንትና አቶ አናፍ አመንሲሳ፤ የምህረት አምባ አገልግሎቶች ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ስለ ድርጅታቸው አመሠራረትና የሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባዎችን የመታደግ ሚና አስመልክተው ይናገራሉ። Published 28 April 2023 4:03pm
Updated 28 April 2023 4:06pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
ቻፕሌይን ኤዲ መካሻ፤ የምህረት አምባ አገልግሎቶች ፕሬዚደንትና አቶ አናፍ አመንሲሳ፤ የምህረት አምባ አገልግሎቶች ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ስለ ድርጅታቸው አመሠራረትና የሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባዎችን የመታደግ ሚና አስመልክተው ይናገራሉ። አንኳሮች ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ምንጮችና የመፍትሔ ሃሳቦች በባሕር ማዶ የሠራተኛ ኃይል የማሠማራት ኃይል እገዛዎች