Anaf Amensisa, General Manager of Mercy Fortress Services (L), and Chaplain Eddie Mekasha, President of Mercy Fortress Services (R). Credit: Amensisa and Mekasha
ቻፕሊያን ኤዲ መካሻ፤ የምህረት አምባ አገልግሎቶች ፕሬዚደንትና አቶ አናፍ አመንሲሳ፤ የምህረት አምባ አገልግሎቶች ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ስለ ድርጅታቸው አመሠራረትና የሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባዎችን የመታደግ ሚና አስመልክተ ይናገራሉ። Published 28 April 2023 12:15pm
Updated 4 May 2023 9:22am
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
ቻፕሊያን ኤዲ መካሻ፤ የምህረት አምባ አገልግሎቶች ፕሬዚደንትና አቶ አናፍ አመንሲሳ፤ የምህረት አምባ አገልግሎቶች ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ስለ ድርጅታቸው አመሠራረትና የሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባዎችን የመታደግ ሚና አስመልክተ ይናገራሉ። አንኳሮች የአገልግሎት ዘርፎች ተግዳሮቶችና ስኬቶች መንግሥታዊ ትብብር፣ ሕዝባዊ ግንዛቤና ልገሳ