ክሪስ ቤኬት - እንግሊዛዊው የአማርኛ ሥነ ግጥሞች መድብል አርታኢና ተርጓሚ16:36Chris Beckett, Poet & Translator. Source: C.Beckettኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.71MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ክሪስ ቤኬት - እንግሊዛዊ ገጣሚ፣ አርታኢና ተርጓሚ ናቸው። በቅርቡም ከኢትዮጵያዊው ገጣሚ፣ አርታኢና ተርጓሚ ዓለሙ ተበጀ ጋር ሆነው በጋራ "SONGS WE LEARN FROM TREES: An Anthology of Ethiopian Amharic Poetry" የሥነ ግጥም መድብል ለሕትመት አብቅተው ለአንባቢያን እነሆኝ ብለዋል።አንኳሮች አንጋፋና የቅርብ ኢትዮጵያውያን ገጣሚዎችና ሥነ ግጥሞችየግጥም ስብስቦች መረጣ ሂደትየአማርኛ ሥነ ግጥሞችን ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ የመተርጎም ትሩፋቶችShareLatest podcast episodesለሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ድምፅ የሚሰጥበት ቀን ግንቦት 24 እንዲሆን ጥሪ ቀረበ"ይቅርታ ይደረግልኝና የኢትዮጵያ ፊልም ከአዳራሽና ሬስቶራንት በባሕል ማዕከል ወይም ሲኒማ ቤት ቢታይ ሲኒማችን ክብር ይኖረዋል" ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ"ከኔትፊሊክስ ጋር ያለን ችግር 'የኢትዮጵያን ፊልም ከፍሎ የሚያየው ማነው?'ነው፤ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን ፊልም አክብረን፤እየከፈልን ማየት ይኖርብናል"ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ#98 Splitting the bill (Med)