ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሰባኪና የመንፈሳዊ መፃሕፍት ፀሀፊ፤ የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ባደረገላቸው ጥረ መሠረት በአውስትራሊያ ይገኛሉ ። በአንድ ወር ቆይታቸውም ምእመናኑን እንዴት ለማገልገል እንደተዘጋጁ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- በቤተ ክርስቲያን ዙሪያ ያሉ ተግዳሮቶች
- ሃይማኖት ባህልና ልማድ
- የመጪው ተስፋ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
