Deacon Henok Haileዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሰባኪና የመንፈሳዊ መፃሕፍት ፀሀፊ፤ የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ባደረገላቸው ጥረ መሠረት በአውስትራሊያ ይገኛሉ ። በአንድ ወር ቆይታቸውም ምዕመናኑን እንዴት ለማገልገል እንደተዘጋጁ ይናገራሉ።
Published
Updated
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሰባኪና የመንፈሳዊ መፃሕፍት ፀሀፊ፤ የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ባደረገላቸው ጥረ መሠረት በአውስትራሊያ ይገኛሉ ። በአንድ ወር ቆይታቸውም ምዕመናኑን እንዴት ለማገልገል እንደተዘጋጁ ይናገራሉ።
Key Points
- የአውስትራሊያ ቆይታቸው ፋይዳ
- ለትውልድ ቀረፃ የቤተ ክርስቲያን ድርሻ
- የባሕር ማዶ ወጣቶችና ሥነ ምግባር