ዓለም አቀፍ የግብረ አካል ጉዳተኞች ቀን ዲሴምበር 3 / ሕዳር 23 ታስቦ ውሏል። አቶ ደበበ ሙሉጌታ - የማኅበራዊ አገልግሎት ገዲብ ፕሮጄክት ባለ ሙያ፤ ስለ ግብረ አካል ጉዳተኞች ተግዳሮቶች፣ የምግባረ ሰናይ ድርጅቶችና መንግሥታዊ የፖሊሲ ግብረ ምላሾችን አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የግረ አካል ጉዳተኝነት ትርጓሜ
- የግብረ አካል ጉዳተኞች ተግዳሮቶች
- አማራጭ መፍትሔዎች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

