Debebe Mulugeta. Credit: D.Mulugetaዓለም አቀፍ የግብረ አካል ጉዳተኞች ቀን ዲሴምበር 3 / ሕዳር 23 ታስቦ ውሏል። አቶ ደበበ ሙሉጌታ - የማኅበራዊ አገልግሎት ገዲብ ፕሮጄክት ባለ ሙያ፤ ስለ ግብረ አካል ጉዳተኞች ተግዳሮቶች፣ የምግባረ ሰናይ ድርጅቶችና መንግሥታዊ የፖሊሲ ግብረ ምላሾችን አንስተው ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ዓለም አቀፍ የግብረ አካል ጉዳተኞች ቀን ዲሴምበር 3 / ሕዳር 23 ታስቦ ውሏል። አቶ ደበበ ሙሉጌታ - የማኅበራዊ አገልግሎት ገዲብ ፕሮጄክት ባለ ሙያ፤ ስለ ግብረ አካል ጉዳተኞች ተግዳሮቶች፣ የምግባረ ሰናይ ድርጅቶችና መንግሥታዊ የፖሊሲ ግብረ ምላሾችን አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ስለ አካል ጉዳተኞች ግንዛቤን በስፋት ማስጨበጥ
- በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ሚና
- ምክረ ሃሳቦች