ደራሲ ደመቀ ዘነበ፤ በ1970ዎቹ ለትምህርት ወደ ኩባ ስለተላኩ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ታሪክና የእሳቸውንም ሚና አካትተው ለሕትመት ስላበቁት "የዘሩት ሲያፈራ" መጽሐፋቸው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ከኩባ ወደ እናት አገር
- ተግዳሮቶች
- የዘሩት ሲያፈራ
- ምልሰታዊ ምልከታ
Share

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
