ደረጀ ገድለ - በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተመራማሪ፤ ከእርግዝና በፊት የእናቶች አመጋገብ በፅንስ ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ አስመልክቶ ስላደረጉት የምርምር ግኝቶች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ከእርግዝና በፊት አመጋገብን ስለ ማስተካከል
- ከጊዜያቸው ቀደም ብለው የሚወለዱ ልጆች
- አነስተኛ ክብደት ኖሯቸው የሚወለዱ ሕጻናት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Derje Gedle Source: Supplied
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች

