Dereje Gedle (L) Source: Suppliedደረጀ ገድሌ - በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ “Pre‑pregnancy diet quality and its association with offspring behavioral problems” በሚል ርዕስ ለህትመት ያበቁትን የምርምር ሥራቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ደረጀ ገድሌ - በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ “Pre‑pregnancy diet quality and its association with offspring behavioral problems” በሚል ርዕስ ለህትመት ያበቁትን የምርምር ሥራቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የእናቶች ቅድመ እርግዝና አመጋገብ በልጆች ባሕርይ ላይ የሚያሳድሩት ተፅዕኖ
- የቅድመ እርግዝና አመጋገብ
- አራት የምግብ ዘርፎች