ምልሰታዊ ምልከታ፤ ዶ/ር አባ ኅሩይ ኤርሚያስ በሃምቡርግ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ላይ "Bitu of Ethiopia and His Hersey" በሚል ርዕስ መጣጥፋቸውን ለሕትመት አብቅተዋል። ቢቱ እንደምን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ክርስቲያናዊ አስምህሮት ተፃርሮ ለመናፍቅነት እንደበቃ ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- ቢቱ ማን ነው?
- ተፃራሪ እምነቶች
- ምስጢረ መፅሐፍ / መፅሐፈ ነገር
Share






