ምልሰታዊ ምልከታ፤ ዶ/ር አባ ኅሩይ ኤርሚያስ በሃምቡርግ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ላይ "Bitu of Ethiopia and His Hersey" በሚል ርዕስ መጣጥፋቸውን ለሕትመት አብቅተዋል። ቢቱ እንደምን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ክርስቲያናዊ አስምህሮት ተፃርሮ ለመናፍቅነት እንደበቃ፣ በንጉሥ ዳዊትና ቤተሰቦቹ ዘንድ ስላሳደራቸው መንፈሳዊ ተፅዕኖዎችና ስላስከተላቸው መዘዞች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- እምነትና ተቃርኖ
- በአባ ጊዮርጊስ ላይ የደረሱ በደሎች
- የፍትሕ መጓደል
Share






