ዶ/ር አብዱልቃድር አደም - የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር ናቸው። ፓርቲያቸውን በዘንድሮው የ2013 አገራዊ ምርጫ 604 ዕጩ የምክር ቤት አባላትን አሰልፏል። ለፓርቲያቸው ምሥረታ ገፊና ሳቢ ምክንያቶች ያሏቸውንም አንስተው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- ተግዳሮቶችና ስኬቶች
- የምርጫ መሰናዶዎችና አማራጭ ፖሊሲዎች
- ሰላምና መረጋጋት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Dr Abdulqadir Adem. Source: A.Adem
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች

